...
በነሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኝው የክስ መዝገብ በአዳማ እርሻ ኢንጅነሪነግ...
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እንደ ሀገር የተጀመረውን ሁለንተናዊ ለውጥ...
የኢ.ፌ..ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የ2012 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ...
በነሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኝው የክስ መዝገብ በአዳማ እርሻ ኢንጅነሪነግ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከትራክተሮችና የትራክተር አካላት ግዥ ጋር በተያያዘ በፈጸሙት የሙስና ወንጀል የቀረቡባቸውን 7 ክሶች እንዲከላከሉ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እንደ ሀገር የተጀመረውን ሁለንተናዊ ለውጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል የ2012 በጀት ዓመት ዝርዝር ዕቅድ አዘጋጀቶ በየደረጃው ካሉ አመራሮችና ሰራተኞች ጋር ምክክር በማድረግና
የኢ.ፌ..ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የ2012 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን አስመልክቶ ዛሬ በካፒታል ሆቴል ከተቋሙ ከፍተኛና መካካለኛ አመራሮች ጋር እየገመገመ ነው፡፡ በውይይት መድረኩም
በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የሚመራው ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ተከላካይ ግብረ ኃይልና ለጸጥታ አካላት በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ባህሪያትና የተቀናጀ የድንበር አስተዳደር ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በአዋጅ ቁጥር 943/2008 አገራችን የተቀበለችውን አለማቀፍና አህጉራዊ የሰብአዊ መብት ስምምነቶች አፈጻጻም በሚመለከት ወቅታዊ አገራዊ ሪፖርት አዘጋጅቶ እንዲያቀርብ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ከኢጋድና ከአለም አቀፉ የፍልሰት ፖሊሲ (IOM) ጋር በጋራ በመሆን ያዘጋጁትና በአርባ ምንጭ ሀይሌ ሪዞርት ለሶስት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የተሞክሮ ልውውጥና ስልጠና አገራችን
በኢ.ፊ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ለሚገኙ አቃብያነ ህጎች ከወንጀል ምርመራና ከክስ አመሰራረት ጋር ተያይዞ በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ልደታ አዳራሽ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ በስልጠና መድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና በአዲስ አበባ ከተማ በመከላከያ ኢታመጆር ሹም እና በቀድሞው ጀኔራል ላይ የተፈጸመውን ወንጀል አስመልክቶ ክስ ለመመስረት ባጠናቀራቸው የምርመራ
ሁሉንም የወንጀል አይነቶች ለመቀነስ ያስችላል ተብሎ የተዘጋጀዉ አገር አቀፍ የወንጀል መከላከል ስትራቴጅ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት መላኩን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የህግ ጥናት ማርቀቅና ማስረፅ
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍል ከተማ ወረዳ 07 ቤቴል ሆስፒታል አካባቢ በሚኒባስ አሽከርካሪ እና እረዳቱ ላይ ከባድ የውንብድና ግድያ ወንጀል የፈፀሙት ሦስት ተከሳሾች ዐቃቤ ሕግ በመሰረተው 2 ክስ በጽኑ እስራት
በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብን ወይንም ንብረትን ህጋዊ አሰመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዝብ የመደገፍ ወንጀልን እንዲሁም ህገ-ወጥ የገንዘብ ፍሰቶችን መከላከል በምያስችሉ አሰራሮች ዙሪያ ለመካከለኛ
ብራዚል ሳኦፖሎ ነዋሪ የሆነችው ተከሳሽ ሚስ ላይላ ሞኒኪያ በፈፀመችው የተከለከሉ ዕጾችን ማዘዋወር ወንጀል ዐቃቤ ሕግ በመሰረተው ክስ በእስራት እና በገንዘብ መቀጮ ተቀጣች፡፡ ተከሳሽ የወንጀል ሕግ አንቀጽ
በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የአቃቂ ቃሊቲ ምድብ ፅ/ቤት ለዐቃቤ ሕግ እና ለፓሊስ የወንጀል መርማሪዎች በጋራ ተቀናጅተው ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች እና ከምርመራ ጋር በተያያዘ ስልጠና መስጠቱ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ እና የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበተ አዲስ የተገነባውን የፌዴራል የፍትህና የሕግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዩትን ማዕከልን በዛሬው እለት ጉብኝት
በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የሰማያዊ ልብ ግንዛቤ መፍጠሪያ ንቅናቄ ከፍተኛ የመንግሰት ባለስልጣናት፣ አለም አቀፍ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና 11 ሺህ ዜጎች በተገኙበት በነገው
ባለፈዉ በጀት አመት ልዩ ልዩ የወንጀል ጉዳዮችን አስመልክቶ በግድያ ጉዳዮች ፣ በንብረት ላይ የሚፈፀሙ የወንጀል ጉዳዮችን እንዲሁም የልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮችን አስመልክቶ ቡድን በማደራጀት የምርመራ ስራ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በ2012 ዓ.ም በመጀመሪያው ሩብ አመት አፈጻጸሙ ከወንጀል ጋር ተያያዥነት ያላቸውን በርካታ ንብረቶች በፍርድ ቤትና ከፍርድ ቤት ውጭ (በጉምሩክ ባለሰልጣን መ/ቤት)
የፍትህ አግልግሎት አሰጣጥ ሥርዓቱን ቀልጣፋ ለማድረግ በሶስት ከፍለ ከተሞች በውሉ መሰርት ከ541 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ከወጭ የጋራ መገልገያ ህንጻዎች ግንባታ በመከናወን ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኢፌዴሪ
በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የፌዴራል ህጎች ተፈጻሚነት መከታተል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ ትብለጽ ቡሽራ እንደተናገሩት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በአዋጅ ቁጥር 943/2008 ዓ.ም የፌዴራል
በኢፊዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርና በህገ ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ተከላካይ ግብረ ኃይል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ተጎጂዎችና ለተጋላጭ ስደተኞች የአገልግሎት
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ከአለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት (አይ ኦ ኤም) ጋር በጋራ በመሆን በሰዎች መነገድ፣ ሰዎችን በህገ ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀልን አስመልክቶ ለህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ብሔራዊ የሰብአዊ መብት ድርጊት መርኃ ግብር ጽ/ቤት በሁለተኛው ብሔራዊ የሰብዓዊ መብት ድርጊት መርሐ ግብር አፈጻጸም ዙሪያ ከትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አመራሮችና
በየዓመቱ ጥቅምት ወር በገባ በመጀመሪያዉ ሳምንት ሰኞ ተከብሮ የሚዉለዉ የሰንደቅ አላማ ቀን ዘንድሮም ለ12ኛው ጊዜ “ሰንደቅ አላማችን የብዝሀነታችን ድምር ውጤትና የአንድነታችን ምሰሶ ነው” በሚል መሪ ቃል
የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር በጉምሩክ ኮሚሽን የጂግጂጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህግ ማሰከበር ኃላፊ አቶ አህመድ መሐመድ እና ምክትል ኃላፊያቸው አቶ አብዱልዋህድ አብዱላህ ከህገ ወጥ የኮንትረባንድ ዝውውር ጋር
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና በአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (USAID) የፍትህ ፕሮጀክት ከ15 የተለያዩ የመንግሰት ተቋማት ለተውጣጡ የህግ ባለሙያዎች እና ከጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፍትሐብሔር ፍትሕ
በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የልደታ ም/ጽ/ቤት በክፍለ ከተማው ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ዛሬ መስከረም 29 ቀን 2012 ዓ.ም በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ብሎም በምድብ ጽ/ቤቱ በሚሰጡ አገልግሎቶች
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅን ለመመልከት ወይም ለማግኘት ከታች ያለውን ማሰፈንጠሪያ ይጫኑ
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አለማቀፍ የግልግል ዳኝነትና የእርቅ አሰራር ማዕከል ለማቋቋም በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ግብዓት ለማሰባሰብ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ውይይት
የመድረኩ ዓላማን በተመለከተ ንግግር ያደረጉት በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የህግ ጥናት፣ ማስረጽ እና ማርቀቅ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ በላይሁን ይርጋ እንደተናገሩት ለውጡን ተከትሎ ተቋሙ በፍትህ ስርዓቱ
በኢንዶኒዥያ ዋና ከተማ ጃካሪታ ልምድ ልውውጥ እያደረገ የሚገኙው የኢትዩጵያ ልዕካን ቡድን አባላት የስራ ጉብኚቱ በኢንዲኒዥያ ቆይታቸው የተለያዩ ተቋማትን ልምድ ለመቅሰም ያለመ መሆኑ ታውቋል። በተለይም
ከ50 አመት በላይ በስራ ላይ የቆየው የወንጀለኛ መቅጫ ስነ-ስርዓት ህግ የማስረጃ ጉዳዮችን እንዲያካትት እና በ1996 ዓ.ም ከወጣው የወንጀል ህግ ጋር ስያሜው እንዲጣጣም ተደርጎ ሲሻሻል የነበረው ረቂቅ
በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ጸረ-ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውወር ግብረኃይል ጽ/ቤት በአለም አቀፍ የፍልሰተኞች ስምምነትና አተገባበር ዙርያ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ባለድርሻ አካላት ጋር ከመስከረም 14-15
ከሴቶችና ህጻናት ጋር በተያያዘ በተለያዩ ቦታዎች ጥቃት መፈጸሙት ተከትሎ የሴቶችና ህጻናት ባለ ብዙ ዘርፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በ2011ዓ.ም ከሴቶችና ህጻናት ጥቃት ጋር ተያይዞ ችግር ያጋጠማቸውን
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የ2012 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የ100 ቀናት ዕቅድ ተግባራት አዘጋጅቶ ወደ ስራ መግባቱን በተቋሙ የህዝብ ግንኙነትና የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ
በ2011 በጀት አመት በተለያዩ ክልሎች በተፈጠሩ ግጭቶች ተሳትፈዋል በተባሉ 1,323 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱን በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የተደራጁ ድንበር ተሸጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
በ2011 በጀት አመት በሙስና ወንጀሎች ሀብትን በማስመለስ እና በማስከበር ዙሪያ 138 ሚሊዮን ብር ወደ መንግስት ካዝና ገቢ መደረጉን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
የዘንድሮው የፍህ ቀን “ለህግ ተገዢ ነኝ!” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሃ-ግብሮች ጳጉሜ 05/2011 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ተከብሯል፡፡ በበዓሉ አከባበር የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን
ጳጉሜን 5 ቀን 2011 ዓ.ም የሚከበረውን የፍትህ ቀን ምክንያት በማድረግ የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት ለጉብኝት ለህዝብ ክፍት እንደሚደረግ የበአሉ የኮሚዩኒኬሽን፣ሚድያና መድረክ ዝግጅት ኮሚቴ ሰብሳቢ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች አማካሪ ጉባኤ በአገሪቱ እየተካሄደ ባለው የሕግ ማሻሻያ የማድረግና አዳዲስ ሕጎችን የማርቀቅ ስራ ላይ ጥናት በማድረግና ምክረ ሀሳብ በማቅረብ በርካታ ሕጎች
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከፌዴራል ፖሊስ እንዲሁም ከክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አመራረቶች ጋር ነሃሴ 16 ቀን 2011 ዓ.ም ፍትህ እና ለውጥ
33 ሰዎች በተከሰሱበት የክስ መዝገብ ለአንድ ዓመት በፖሊስ ሲፈለግ የነበረው የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ቴድሮስ ገቢባ በትናንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ ተከሳሹ ከሰኔ 05 እስከ 12/2010
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ፤ በፍትህ ተቋማት አዘጋጅነት “እኔ ለሕግ ተገዥ ነኝ”! በሚል መሪ ቃል ጳጉሜ 5 ቀን 2011 ዓ.ም የሚከበረውን አገር አቀፍ የፍትህ ቀን አስመልክቶ፤ ለመንግስትና ለግል
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ፣የፌደራል የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እንዲሁም የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን፣ ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በጋራ ለመከላከልና ለመዋጋት የሚያስችላቸዉን ስምምነት በዛሬዉ እለት
በተግባር ተኮር የስራ ላይ ልምምድ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተደረጉት በሀገሪቱ ከሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተወጣጡና በጎ ፍቃደኛ የሆኑ 50 የአራተኛ ዓመት የህግ ተማሪዎች መሆናቸው
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የ3ተኛውን ዙር የ100 ቀናት እቅድ አፈፃፀሙን አስመልክቶ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ከመጡ አካላት ጋር በመሆን በዛሬዉ እለት ገምግሟል፡፡ የእቅዱን አፈፃፀም ሪፖርት ያቀረቡት
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የ2011 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2012 ዕቅድ ትውውቅን አስመልክቶ ከሐምሌ 26 እስከ 29 ባለው ጊዜ በሶደሬ ሪዞርት ከተቋሙ አመራሮችና ሰራተኞች እንዲሁም ከተጠሪ
ሐምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም በምዕራብ ኦሮሚያ ኤጄሬ (አዲስ አለም) ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ጭሪ ቀበሌ በተካሄደው "የአርንጓዴ አሻራ" ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ከ3,613 በላይ የሆኑ የኢፌዴሪ ጠቅላይ
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ሐምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አለም ኤጅሬ ጭሪ ቀበሌ ለሚያካሂደው አገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ቀን የችግኝ መትከያ ቦታና ከ40 ሺ በላይ
ተከሳሻች 1ኛ ወ/ጊዮርጊስ ወልዱ፣ 2ኛ ኢሳያስ ዳኘው፣ 3ኛ አብዱልኃፊዝ አህመድ እንዲሁም 4ኛ ፀጋዬ መኮነን ሲሆኑ የኢትዮ ቴሌኮም የኤን.ጂ.ፒ.ኦ ማኔጅመንት ኮሚቴ ሆነው ሲሰሩ በነበረበት ወቅት ራሳቸውን
የኢ.ፊ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ተቋም በአለማቀፍ የሲቪልና ፖለቲካ መብቶች ስምምነት ሀገራዊ አፈጻጻምን አስመልክቶ ተጠቃሎ በተዘጋጀ ሁለተኛና ሶስተኛ ሪፖርት ረቂቅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ በአዳማ
ከፍልሰት ጋር በተያያዘ የሚታዩ አሉታዊ ተጽዕኖችን በመቀንስ የሚገኙ ሁለንተናዊ ጥቅሞችን ማስፋት ይቻል ዘንድ ብሔራዊ የፍልሰት አስተዳደር ፖሊሲ አዘጋጅቶ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ በኢፌዴሪ
ችሎቱ ለ ሀምሌ 9/2011 ዓ.ም የተቀጠረው 1ኛ ተከሳሽ ጌታቸው አሰፋ፣ 9ኛ ተከሳሽ አፅብሐ ግደይ፣ 11ኛ ተከሳሽ አሰፋ በላይ እንዲሁም 12ኛ ተከሳሽ ሽሻይ ልዑል በተደረገላቸው የጋዜጣ ጥሪ መሰረት መቅረብ
ተከሳሽ ኤልያስ አብዱርቃድር የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ሕጋዊ ፈቃድ ሳይኖረው በህገ-ወጥ መንገድ ዓለም አቀፍ ጥሪ በማስተላለፍ የኢትዮ ቴሌኮምን ከ518 ሺ ብር በላይ እንዲያጣ በማድረጉ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮች ከሕግ ታራሚዎች ጋረ በመሆን አባ ሳሙኤል ተብሎ በሚጠራው በአዲሱ ማሪሚያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ ክቡር
ኢትዮጵያና ቻይና በፍትህ ዘርፍ በጋራ ለመስራት በቻይና ፍትህ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር የተመራ የሉኡካን ቡድን ከክቡር ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ ከአቶ ብርሀኑ ጸጋዬ ጋር ውይይት አደረጉ ፡፡ በውይይት መድረኩ
ተከሳሾች 1ኛ ተከሳሽ አማረ አምሳሉ፣ 2ኛ ተከሳሽ ወልደጊዮርጊስ ወልዱ፣ 3ኛ ተከሳሽ ኢሳያስ ዳኘው፣ 4ኛ ተከሳሽ አብዱል ሃፊዝ አህመድ፣ 5ኛ ተከሳሽ ማስረሻ ጥላሁን፣ 6ኛ ተከሳሽ ሰይፈ ኃይለስላሴ፣ 7ኛ
ተከሳሽ ያሲን ዳውድ አሊ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ወንጀል ሕግ አንቀጽ 32/1/ሀ/ና/ለ/ እንዲሁም በአንቀጽ 539/1/ሀ/ ስር የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ ሰው ለመግደል በማሰብ ተዘጋጅቶ በገዛ በባለቤቱ ላይ
በእነ አብዲ ሙሀመድ ኡመር የክስ መዝገብ ተጠርጥረው ማረሚያ ቤት የሚገኙ ተከሳሽ አብዲ ኑር መሀመድ፣ተከሳሽ ሀኒ ሀሰን አህመድ እና ተከሳሽ ሻምበል ሀይዲድ በደል ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ አሻሻለ፡፡ ዐቃቤ ሕግ
ፍርድ ቤቱ ዐቃቤ ሕግ በማስረጃነት ያቀረባቸውን ምስክሮች መስማት የጀመረው በትናንትናው እለት ሲሆን ሂደቱ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፣ የምስክሮችን ቃል የማድመጥና ማስረጃዎችን የመመርመር ሂደቱ ለ10 ተከታታይ ቀናት
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አመራሮችና ሰራተኞች ግንቦት 09 ቀን 2011 ዓ.ም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሚገኘው የወንጀልና የፍትሐብሔር ፍትሕ አስተዳደር ዘርፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የጽዳት ዘመቻ
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የጥላቻ ንግግርና ሀሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመከላከል በአዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ከህግ ባለሙያዎች፣ ከመገናኛ ብዙሃን፣ ከአክቲቪስቶች፣ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች እንዲሁም ጉዳዩ
ተከሳሽ አብይ አሽኔ ሰኔ 8 ቀን 2010 ዓ.ም በግል ተበዳይ ቶማስ ብዙ አየሁ ላይ በፈጸመዉ የቼክ ማጭበርበር ወንጀል ክስ ተመስርቶበታል፡፡ ተከሳሽ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የወንጀል ሕግ አንቀጽ 693/1/ ስር
በወንጀል የተገኘ ንብረትን ወይንም የወንጀል ፍሬ የሆነ ገንዘብን የመለየት፣ የማሳገድ ፣ የመውረስና የማስተዳደር አቅምን ለመገንባት ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለተወጣጡ
ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ በወቅታዊ የሥራ እንቅስቃሴዎች ዙሪያና በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠረጥረዉ በቁጥጥር ሥር እየዋሉ የሚገኙ አካላትን በተመለከተ ዛሬ ሚያዚያ 4 ቀን 2011 ዓ.ም ከሰዓት
ከመጋቢት እስከ መጋቢት የፍትህ ስርአቱ የለዉጥ ጉዞ በኢትዩጵያ፡የአዲሰቷ የተሰፋ አድማስ ብሰራት መጋቢት 2011 ዓ.ምአዲስ አበባ 1. መግቢያ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከመጋቢት 2010 ዓ.ም እስከ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የሁለት ዓመት ልጇን በውሃ በተሞላ ባልዲ ውስጥ በመድፈቅና አየር እንዲያጥራት በማድረግ ከባድ የግድያ ወንጀል የፈፀመች ተከሳሽ በጽኑ እስራት ተቀጣች፡፡ ተከሳሽ አዲሴ ዘመነ
የ.ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በህገ-ወጥ መንገድ የተገኘን ገንዘብ ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ዙሪያ 68 ለሚሆኑ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለተውጣጡ የምርመራ ክፍል
ቴዎድሮስ አዲሱ ወይም በቅጽል ስሙ (ቴዲ ማንጁስ) ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ጋር በተያያዘ ሁኔታ ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የሚውሉ 578,274 የመማሪያ መጽሐፍቶችን በግዥ ለማቅረብ በሚል ሰበብ
በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በሚከናወኑ ተግባራትና እየተመዘገቡ ባሉ ውጤቶች ዙሪያ የተቋሙ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ውይይት አካሄዱ ፡፡ የመድረኩ ዋና አላማ የፍትህ ሥርዓቱን ውጤታማ በማድረግ
ስለሆነም ተከሳሽ በሌለበት የሚሰሙ ወንጀሎችና የሚሰጡ ዉሳኔዎች ከመሰጠታቸዉ በፊት አስፈላጊዉን የህግ አግባብ በመከተል ተከሳሽ በአድራሻዉ፣ከዚህም አልፎ በጋዜጣ ታዉጆ የማፈላለግ ስራዎች የሚሰሩ ሲሆን
የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ልደታ ምድብ ጽ/ቤት እና የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ከልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በጋራ በመሆን “እኔ ለሕግ ተገዥ ነኝ” በሚል መሪ ቃል የፍትህ ወርን አስመልክቶ ውይይት
በዛሬው የውይይት መድረክ ውሎ በተለይ አዋጁን መሠረት አድርጎ በተቀረፀው የፌዴራል ህገ-ውጥ የሰዎች ዝውውር ተከላካይ ግብረ ኃይል ስትራቴጂክ ዕቅድ ትግበራ በሁለት ዓመት ከስድስት ወር የአፈፃፀም ወቅት የታዩ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ፀረ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ግብረ ኃይል ጽ/ቤት አዘጋጅነት ከ2008 ዓ.ም እስከ አሁን ድረስ ያለውን አፈፃፀም የሚገመግም የግብረ ኃይሉ መደበኛ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ከሁሉም ክልልና ከተማ አስተዳደር ከመጡ የፍትህ አካላት ጋር በቢሾፍቱ ከተማ ሲያደርግ የነበረውን ውይይት ጥር 26 ቀን 2011 ዓ.ም አጠናቀቀ፡፡በውይይቱም
ተከሳሽ ከንዙ አራጋው ሀቢብ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01/02/03 ልዩ ቦታው መርካቶ ዕጣን ተራ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ መጋቢት ወር 2008 ዓ.ም ቀንና ሰዓቱ በውል ባልታወቀ ጊዜ በ1996 ዓ.ም