Search

 የለውጥ አመራር እና የፍትሕ ሥርዓት ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት  

የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የአመራርና የባለሙያ ተገቢው አመለካከት፣ ዕውቀትና ክህሎት በመታጠቅ የተቋም ለውጥን ማረጋገጥ እና ለውጡን ማስቀጠል የሚችልበትን ሁኔታ መፍጠር፣ ከለውጡ የሚጠበቁ ውጤቶች መገኘታቸውን ማረጋገጥ፣ የተገኙ ውጤቶችን ማስፋፋት፣ የለውጥ ሥራዎች ውጤታማና ቀልጣፋ በሆነ አሠራር ተግባራዊ የሚደረግበትን ሥርዓት መዘርጋት፣ የስራ ሂደቱ የብቃት ግንባታ ማዕከል ሆኖ የለውጥ አመራሮች የሚበቅሉበት፣ የሚያድጉበትና የሚቆዩበት ሁኔታዎችን ማመቻቸት እና መ/ቤቱ የሚሰሩ የለውጥ ሥራዎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችና ነፃነቶች ማስከበራቸውን፣ የሕግ የበላይነት ማረጋገጣቸውንና ፍትሕ እና እኩልነት መስፈናቸውን ማረጋገጥ ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡