Search

 የልዩ ልዩ ወንጀል ዳይክቶሬት

የዚህ የሥራ ክፍል ዋና ተግባርና ተደርጎ ተደርገው የሚወሰዱት ከኢኮኖሚ እና ድንበር ተሻጋሪ እና እንዲሁም  ሀገራዊ ደህንነት ከሚነኩ የወንጀል ተግባራት ወጪ በወንጀል ህጉና በተለዩ አዋጆች ስር የተመለከቱ ልዩ ልዩ የወንጀል ተግባራት ምርመራ፣ ምርመራ መዛገብት ላይ ውሳኔ መስጠት እና መከራከር የሚመለከት  ነው፡፡