Search

የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

የዚህ ዳይሬክቶሬት ዋና ኃላፊነትና ተግባር በአዋጅ ቁጥር 881/ 2007፣ 882/2007 እና  በአዋጅ ቁጥር 883/2007 እንዲሁም በወንጀል ህጉ ከሙስና ተግባር ወንጀሎች ጋር የተያያዙትን በመንግስትና በግል ዘርፍ የሚፈፀሙ የሙስና ተግባራትን የወንጀል መምርመራና ክርክር ጉዳዮች ኃላፊነት ወስዶ የሚሰራ ዳይሬክቶሬት ነው፡፡