Search

የተደራጁ፣ ድንበር ተሻጋሪ እና ሀገራዊ ጉዳት የሚያስከትሉ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት


ይህ ዳይሬክቶሬት በዋናነት በዋናነት እንቅስቃሴያቸው ከፍተኛ  ሀገራዊ ጉዳትን የሚያስከትሉ ጉዳዮችን እንዲሁም ድንበር ተሻጋሪ ባህሪ ያላቸውን  የወንጀል ድርጊቶችን የተመለከቱ ጉዳዮች አስመልክቶ የሚሰራ ዳይሬክቶሬት ሲሆን የተፈፀሙ የተባሉት የወንጀል ጉዳዮች በቡድን ተደራጅተው የተፈፀሙ እና ድንበር ተሻጋሪ ባህሪ ባይኖራቸውም የተፈፀሙት ወንጀሎች ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትሉ እና  ሀገራዊ ባህሪ ያላቸው ጉዳዮች ከሆኑ በዚህ ዳሬክቶሬት ስር የሚታዩ የወንጀል ጉዳዮች ናቸው፡፡