Search

የይቅርታ ቦርድ ጽ/ቤት

 የይቅርታ ጉዳዮችን የሚመረምርና የውሳኔ ሀሳብ ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፕሬዝዳንት የሚያቀርብ የይቅርታ ቦርድ  በሕግ የተቋቋመ ሲሆን የቦርዱ ሰብሳቢ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ነው፡፡ ለቦርዱ አስፈላጊ የሆኑ አስተዳደራዊ ሥራዎችን የሚያከናውን የይቅርታ ቦርድ ነው፡፡ ከሥራው ባህሪ በመነጨ ተጠሪነቱ  ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ ሆኖ የይቅርታ ቦርድ ጽ/ቤት በፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ስር ተደራጅቷል፡፡