Search

  ግዥና ፋይናንስ  አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

የግዢና ፋይናንስ አሰተዳደር ዳይሬክቶሬት ተቋሙ ዋና ተግባሩን እንዲያከናውን የሚረዱ ስራዎችን የሚሰራ ሲሆን በክፍሉ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን ማለትም  የፕሮጀክት ጥናት ክትትልና ግምገማ፣የበጀት ዝግጅትና ክትትል፣ የክፍያ አፈፃፀምና ፋይናንስ አስተዳደር፣ የዕቃና አገልግሎት ግዥ፣ የንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት አስተዳደር ሥራዎች  በዋናነት የሚተገብር ክፍል ነው፡፡