Search

የዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

የዕቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገም፣  የሪፖርት ዝግጅትና ግብረ መልስ፣ የፕሮጀክት ጥናት ክትትልና ግምገማ፣የበጀት ዝግጅትና ክትትል የሚመለከቱ ጉዳዮችን የሚከታተል ክፍል ነው፡፡