ሐምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም በምዕራብ ኦሮሚያ ኤጄሬ (አዲስ አለም) ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ጭሪ ቀበሌ በተካሄደው "የአርንጓዴ አሻራ" ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ከ3,613 በላይ የሆኑ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች ተሳትፈዋል፡፡