Search
News Article
 Search
82834805_2743290789098321_8886287958194257920_o.jpg

ተቋሙ በህግ አረቃቀቅ ክህሎት ላይ ከUSAID ጋር በመተባበር ከሁሉም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ለተውጣጡ አካላት ስልጠና እየሰጠ ነው

22/1/2020
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ከUSAID ጋር በመተባበር በህግ አረቃቅ ክህሎት ላይ ከሁሉም ሚኒስቴር መስሪያቤቶች ለተውጣጡ አካላት ከጥር 13 ቀን እስከ ጥር 15/ 2012 ዓ.ም ለተከታታይ ሶስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል እየሰጠ ነው፡፡ በስልጠና መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በጠቅላይ

Continue Reading→
82066193_2727083174052416_3914116783333703680_o.jpg

ሕገወጥ የውጭ አገር የስራ ስምሪትን መከላከል የሁሉም ኃላፊነት መሆኑ ተገለፀ

14/1/2020
በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፀረ-ህገወጥ ሰዎች ዝውውር ግብር ኃይል ጽ/ቤት ባለድርሻ አካለት በተገኙበት የውጭ አገር የስራ ስምሪት አፈፃጸም፣ የፍልሰት ጉዳዮች በዘላቂ የልማት ግቦችና አገር አቀፍ ዕቅድ ጋር በተያያዘ ምን ያህል ተካተዋል በሚል ለ2 ቀናት ውይይት ተካሄደ፡፡ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር

Continue Reading→
81008957_2702345326526201_2459226161188700160_n.jpg

ከሴቶችንና አካል ጉዳተኞች ጥቃት ጋር በተያይዘ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

6/1/2020
በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የአቃቂ ቃሊቲ ምድብ ጽ/ቤት የሴቶችንና የአካል ጉዳተኞችን ጥቃት ለመከላከል ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለመጡ ተማሪዎችና የህብረተስብ ክፍሎች በሕግ ጉዳዮች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ የአቃቂ ቃሊቲ ምድብ ጽ/ቤት የሴቶች እና ህፃናት ፎካል ፐርሰን የሆኑት ዐቃቤ ሕግ እመቤት

Continue Reading→
81106872_2702285526532181_2613604989662134272_n.jpg

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በ10 ዓመት ስትራቴጄክ ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡

4/1/2020
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በ10 ዓመት ስትራቴጄክ ዕቅድ ላይ ከፌዴራልና ከክልል ከተውጣጡ አካላት ጋር በአዲስ አበባ ከተማ ኢሊሌ ሆቴል ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ም/ጠ/ዐ/ህግ የሆኑት አቶ አድማሱ አንጎ እንደገለጹት ተቋሙ ራዕዩን ለማሳካት እና በሕግ

Continue Reading→
79301473_604814090324642_79961210035896320_n.png

በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችንና ለጥቃት አጋላጭ የሆኑ ጎጂ ድርጊቶችን በጋራ መከላከል እንደሚገባ ተገለፀ

9/12/2019
በኢፌዲሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ የኮልፌ ቀራኒዮ ምድብ ጽህፈት ቤት በአየር ጤና ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት ለሚገኙ ተማሪዎች በሴቶችና ህፃናት የሚፈፀሙ ወንጀሎችን አስመልክቶ ስልጠና የሰጠ ሲሆን በስልጠናውም ተማሪዎች በአካባቢያቸው በሴቶችና ህፃናት ላይ ፆታዊ ጥቃት እና ለጥቃት አጋላጭ የሆኑ ጎጂ ድርጊቶች

Continue Reading→
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 ... 20