Search
News Article
 Search
Capture 672.JPG

ቼክ ያጭበረበረዉ ግለሰብ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

5/5/2019
ተከሳሽ አብይ አሽኔ ሰኔ 8 ቀን 2010 ዓ.ም በግል ተበዳይ ቶማስ ብዙ አየሁ ላይ በፈጸመዉ የቼክ ማጭበርበር ወንጀል ክስ ተመስርቶበታል፡፡ ተከሳሽ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የወንጀል ሕግ አንቀጽ 693/1/ ስር የተመለከተዉን በመተላለፍ በኦሮሚያ ክልል ቡራዩ ከተማ ልዩ ስሙ ከታ አካባቢ በሚገኘዉ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ

Continue Reading→
455016216_338929.jpg

በወንጀል የተገኘ ንብረትን ከመለየት፣ ከማሳገድ፣ ከመውረስና ከማስተዳደር አንፃር ያለውን አስራር ለማጠናከር በማሰብ ከተለያዩ የፍትህ ተቋማት ለተወጣጡ አካላት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል

18/4/2019
በወንጀል የተገኘ ንብረትን ወይንም የወንጀል ፍሬ የሆነ ገንዘብን የመለየት፣ የማሳገድ ፣ የመውረስና የማስተዳደር አቅምን ለመገንባት ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለተወጣጡ ዐቃቤያነ ሕጎችና የፖሊስ አባላት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ሥልጠናው በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕግ ጥናት

Continue Reading→
_X3A4718.JPG

በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 59 የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና ግብረ አበሮቻቸው በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ

12/4/2019
ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ በወቅታዊ የሥራ እንቅስቃሴዎች ዙሪያና በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠረጥረዉ በቁጥጥር ሥር እየዋሉ የሚገኙ አካላትን በተመለከተ ዛሬ ሚያዚያ 4 ቀን 2011 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ በጽ/ቤታቸው ለመገናኛ ብዙኀን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመንግስት ተቋማት እና ፕሮጀክቶች ላይ የተፈጸመ

Continue Reading→
Capture 118.JPG

ከመጋቢት እስከ መጋቢት የፍትህ ስርአቱ የለዉጥ ጉዞ በኢትዩጵያ

10/4/2019
ከመጋቢት እስከ መጋቢት የፍትህ ስርአቱ የለዉጥ ጉዞ በኢትዩጵያ፡የአዲሰቷ የተሰፋ አድማስ ብሰራት መጋቢት 2011 ዓ.ምአዲስ አበባ     1. መግቢያ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከመጋቢት 2010 ዓ.ም እስከ መጋቢት 2011 ዓ.ም በአንድ አመት ጊዜ ዉስጥ በርካታ ተግባራትን በማከናወን የፍትህ ሪፎርሙን የለዉጥ ጉዞ

Continue Reading→
50597992_2083116238449116_6550924796941565952_n.jpg

የሁለት ዓመት ልጇን የገደለች እናት በጽኑ እስራት ተቀጣች

2/4/2019
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የሁለት ዓመት ልጇን በውሃ በተሞላ ባልዲ ውስጥ በመድፈቅና አየር እንዲያጥራት በማድረግ ከባድ የግድያ ወንጀል የፈፀመች ተከሳሽ በጽኑ እስራት ተቀጣች፡፡ ተከሳሽ አዲሴ ዘመነ በወንጀል ሕጉ አንቀፅ 539 1(ሀ) የተመለከተውን ክልከላ በመተላለፍ ጥቅምት 24 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 12

Continue Reading→
1 ... 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24